ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ

እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው  የኦንላይን ሚዲያ መስራችና ዋና አዘጋጅ  ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ታፍኖ  መወሰዱን መምንጮች አረጋግጠዋል። ሲቪል የለበሱ እና ፖሊስ ነን ያሉ ግለሰቦች እንዲሁም መሳሪያ የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጋዜጠኛ ታምራትን ለጥያቄ ትፈለጋለህ በማለት ዛሬ … Continue reading ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ